የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ

የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ፡፡ በደብዳቤያቸው ባለፉት ወራት በኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ግጭቶች፣ የጅምላ ግድያዎችና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ስለመፈፀማቸው መስማታቸው እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር በፃፉት ደብዳቤ ‹‹በትግራይ ክልል ውስጥ ሚሊዮኖች የረሀብ … Continue reading የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ